የጃዝ ወር በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሙዚቃ ትምሕርት ቤት፤

Your browser doesn’t support HTML5

“በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ልዩ ከሆኑት ምዕራፎች አንዱ የስደተኞች ታሪክ ነው። እናም እንደምታውቀው ኢትዮጵያውያን በብዛት የገቡበት የስደት ታሪክ አለ። ያ ከሆነ በኃላ ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ የሆነው፥ ኢትዮጵያውያኑ የአሜሪካ ባሕል አስፈላጊ አካል ሆነዋል።” Learned des በአዲስ አበባው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የባሕል ክፍል ኃላፊ።