ስግደት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን

Your browser doesn’t support HTML5

ሁሌም ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንገባ፣ የሰላምታ ያህል ነውና፣ ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስቶያን ብለን ሦስቴ መስገድ ይገባል። በዕለተ ዐርብ የስቅለት ዕለት ምንም ዓይነት በዐል ቢኖር ስግደት አይቀርም። ስቅለት ይበልጥ የሚከበረው በስግደት ነው።