የዝናቡ መጠን አስተማማኝ አለመሆንና መዋዥቁ አርሶ አደሮች አማራጮችን እንዲፈልጉ እያስገደደ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዝናቡ መጠን አስተማማኝ አለመሆንና የመጠኑ መዋዥቅ አርሶ አደሮች አማራጮችን እንዲፈልጉ እያስገደደ ነው። የደቡብ ወሎ በሚገኘው ለጋምቦ ወረዳ ለምሳሌ፤ በልማታዊ ሴፍቲኔት የሚረዱ አርሷ አደሮች ቁጥር ጨምሯል። ከነዚህ አርሶ አደሮች አንዳንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ እንዳሉትም ከተረጂነት ለመላቀቅ አማራጭ የምርት አይነት ይፈልጋሉ።