የመንግስት እና የሰብዓዊ ርዳታ አጋሮች ልዑካን ቡድን ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ተንቀሳቅሷል

Your browser doesn’t support HTML5

የመንግስት እና የሰብዓዊ ርዳታ አጋሮች ልዑካን ቡድን ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ተንቀሳቅሷል። የተ. መ .ድ. የሰብዓዊ ርዳታ ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት እንዳለው ጉዞው አጣዳፊ ምላሽ ለማግኘት የታለመ ነው እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ልኳል።