የሽብር ወንጀል የተመሰረተባቸው የተቀዋሚ አባላት ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ

Your browser doesn’t support HTML5

የሽብር ወንጀል ተመስርቶባቸው ጥፋተኞች የተባሉት እነዘላለም ወርቅ አግኘሁ ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ። ጥፋተኛ የተባሉት አነዘላለም ወርቅ አገኘሁ የቅጣት ማቅለያ ሃሳባቸውን አንዲያቀርቡ ታዘዙ።