ድርቅን የመቋቋም አቅም የሚያጎለብት የዩናትድ ስቴትስ እርዳታ ፕሮግራም በወሎ

Your browser doesn’t support HTML5

​​ዩናትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ድርቅ እየሰጠች ካለችው የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በተጨማሪ የመቋቋም አቅሙን የሚያጎለብቱ ፕሮግራሞችን በገንዘብ እየደገፈች ነው። ከነዚህ እንዱ የሆነውንና በደቡብ ወሎ የሚገኘውን ድንችን የማላመድ እንቅስቃሴ የጎበኙት በአዲስ አበባ ኤምባሲ የዩናይተድ ስቴትስ ተልእኮ ኃላፊ ፒተር ቭሩማን መሰል ፕሮግራሞች ድርቅን ይበልጥ ለመቋቋም እንደሚችሉ ተናግረዋል።