የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች በተለያዩ ማራቶኖች ቀንቷቸዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሴት አትሌቶች በማድሪዱ ማራቶን አሸነፉ። አስካለ ዓለማየሁ አንደኛ፥ አበበች ፀጋዬ ሁለተኛ ሆነዋል። የወንዶቹ በኬንያውያኑ የበላይነት ተጠናቀቀ። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ሥፍራ ጠራርገው ወስደዋል።