ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት በአስቸኩዋይ እንዲመለሱ የአውሮፓ ህብረት ጥሪ አቀረበ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት በአስቸኩዋይ እንዲመለሱ እንዲያደርጉ የአውሮፓ ህብረት ጥሪ አቀረበ።  ከ200 በላይ ንጹሃን ዜጎች ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙሩሌ ጎሳ ታጣቂዎች የተገደሉበት ሁኔታም ማነጋገሩን ቀጥሏል።