ድምጽ ከመስመጥ የተርፉት ኢትዮጵያውያን 11 ብቻ ናቸው፤ ሦስቱን አነጋግረናቸዋል ኤፕሪል 21, 2016 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ሚስትና ልጁን ያጣ፣እናትና ወንድሞቹን ውሃ የበላበት፣እህቱን እና 28 ጓደኞቹን ያጣ ናቸው። ስላሳለፉት ጉዞ አስቸጋሪነትና ለመሄድ ስለተዘጋጁ ስደተኖች የሚነግረን ወጣትም ከግብጽ አነጋግረናል።