የኤል ኒኞ የአየር ለውጥ በአፍሪቃ፣ በኤስያና በአሜሪካ ሀገሮች ድርቅ ማስከተሉ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ የኤስያ፣ የአፍሪቃና የአሜሪካ ክፍሎች ኤል ኒኞ በተባለው የአየር ለውጥ ምክንያት ከፍተኛ የአየር ሙቀት ገጥሟቸዋል። በየሶስትና ስድስት አመታት በፓሲፊክ ውቅያኖስ ጠለል ላይ የሚከሰተው የውኃ ሙቀት ጽንፍ የአየር ሁኔታን ያስከትላል። የአየር ለውጡ በሚያስከትለው ድርቅ ክፉኝ የሚጎዱትም ከሰሀራ በመለስ ያሉት የአፍሪቃ ሀገሮች እንደሆኑ የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘገቢ ዝላቲካ ሆክ ባጠናቀረችው ዘገባ ጠቅሳለች። አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች።