በከፍተኛ ፍርድ ቤት ነጻ የተለቀቁ ሁለት ሰዎች እስከዛሬ አልተፈቱም

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባለፈዉ ሳምንት በሰጠዉ ዉሳኔ ነጻ ያሰናበታቸዉ ሁለት ሰዎች እንዳልተፈቱ የቅርብ ምንጮት አስታወቁ።ፖሊስ ማእከላዊ የወንጀል ምርመራ እንደወሰዳቸዉም ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃ ምክንያት ግን አልታወቀም። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ።