“እናቴና ሁለት ወንድሞቼ ሰጥመው ሞተዋል” ታጅድን ሁሴን
Your browser doesn’t support HTML5
ከግብፅ ወደ ጣልያን በመጓዝ ላይ እያለ በሰጠመው ጀልባ ላይ በአንድ ጊዜ ሦስት ቤተሰቦቹን አጥቷል። ሙሐዝ ሞሐመድ ባለቤቱንና የሁለት ወር ልጁን አጥቶ እሱ ተርፏል።
Your browser doesn’t support HTML5