የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ክስ ዉሳኔ ሰጠ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ አቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው አምስት ሰዎች መካከል በሦስቱ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲያስተላልፍ ሁለቱን በነፃ አሰናብቷል። ጥፋተኛ የተባሉትን አቃቤ ሕግ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቅጣት ውሳኔ ሃሳባቸውን በፅሁፍ እንዲያቀርቡ አዘዘ። የቅጣት ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸው አመሃ ዘገባ ያድምጡ።