የኢትዮጵያ ፓርላማ ፍትህ ሚኒስቴርን አፍርሶ ሥልጣኑን ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ ሰጠ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በአዋጅ ተቋቋመ፣ የፍትህ ሚኒስቴር ደግሞ ፈረሰ። የሕዝብ ተወካዮች ፍርድ ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው ጠቅላይ አቃቤ ሕግን የሚያቋቁመው፤ ፍትህ ሚኒስቴርን ደግሞ የሚያፈርሰው አዋጅ ያፀደቀው። የእስክንድር ፍሬውን አጠር ያለ ዘገባ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ