“የሳክስፎኑ ንጉስ” ህይወትና ሥራዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የሳምንቱ መገባደጂያ የእሁድ ምሽት የእረፍት ጊዜ የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ። የቴአትርና የሙዚቃ ወጎች:- ከአምስት ተዋናዮች፤ እንዲሁም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየው የሙዚቃ ሰው ህይወትና ሥራ፤ ከአንጋፋ ሙዚቀኞች ጋር፤