ድምጽ “የቴዎድሮስ ራዕይ” በአሜሪካ ኤፕሪል 15, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የሳምንቱ መገባደጂያ የእሁድ ምሽት የእረፍት ጊዜ የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ። የቴአትርና የሙዚቃ ወጎች:- ከአምስት ተዋናዮች፤ እንዲሁም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየው የሙዚቃ ሰው ህይወትና ሥራ፤ ከአንጋፋ ሙዚቀኞች ጋር፤