ድምጽ የድምፃዊት አለም ከበደ አስራ አንድ አመት የፈጀ የሙዚቃ አልበም። ኤፕሪል 15, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 አለም ከበደ ለየት ባለው የአዘፋፈን ስልቷ ትታወቃለች። ከሙዚቃ ህይወት ባትርቅም አዳዲስ ስራዎች ለአድማጭ ለማቅረብ ግን ረጅም ጊዜ ወስዶባታል።