የውሃ መቋረጥ በአምቦ ዩኒቨርስቲ አዋሮ ግቢ

Your browser doesn’t support HTML5

በአምቦ ዩኒቨርስቲ አዋሮ ግቢ ካለፈው አርብ ጀምሮ ውሃ በመቋረጡ ተማሪዎች የሚጠጡትም ኾነ የሚታጠቡበት እንደሌላቸው፣ በመፀዳጃ ቤቶቹም ውሃ ስለሌ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መኾናችውን ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ይህ ችግር እንዲቃለል ተቃውሞ ቢያቀርቡም በአስለቃሽ ጭስ እንደተበተኑ ይናገራሉ፡፡ የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረባ ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀረችውን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።