የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የነዘላለም ወርቅ አገኘሁን ፍርድ ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

በዚህ መዝገብ አሥር ሰዎች በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ መከሰሳቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። ዛሬ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ያልሰጠበት ምክኒያት የአራተኛዉ ተከሳሽ ጥያቄ ተሟልቶ ባለመመለሱ መሆኑም ተገልጿል።