ድምጽ በአፍሪካ የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ካልተስፋፋ የሀገሮች እድገት ፈተና ይገጥመዋል ተባለ ኤፕሪል 14, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የሀገሮች ምጣኔ ሃብት ቅንጅትና ንግድን የሚያስፋፉ ፖሊሲዎች በአፍሪካ ሀገሮች በአሁኑ ወቅት አነስተኛ መሆናቸው አሳሳቢ እንደሆነ ጂም ዮንግ ኪም በዛሬውለት ለጋዜጠኞች አስታውቀዋል።