ድምጽ የመናውያን ወደ ሶማሊላንድ መሰደድ ጀመሩ ኤፕሪል 14, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የመናውያን ባልተለመደ ሁኔታ በጦርነት ከዳሸቀችው ሃገራቸው የራሱ ህዝብ ለአራት-አመታት ያህል ሲካሄድ በቆየው ግጭት ምክኒያት በአለም ዙርያ ወደ ተበታተነበት የአፍሪቃ ቀንድ አከባቢ እየሸሹ ነው።