የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል የዓለም የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል የዓለም የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ (IMF) አስታወቀ። በዚህ በያዝንው የአውሮፓዊያን ዓመት 2016 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ሀብት ምጣኔ በ4.5 ከመቶ እንደሚያድግ የገንዘብ ድርጅቱ ተንብይዋል።