የሦሪያ ውጊያ ተባብሷል፤ ጄኔቫ ለሰላም ንግግር እየተዘጋጀች ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በሦሪያ ሰላም ጉዳይ ከነገ፤ ረቡዕ ጀምሮ አዲስ የውይይት ዙር ጄኔቫ ላይ ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ሁኔታ ሃገሪቱ ውስጥ ያለው ሁከት እየበረታ መጥቷል።