ድምጽ ዳርፉር ውስጥ ለ3 ቀን የተካሄደው ውሳኔ-ሕዝብ ዛሬ ያበቃል ኤፕሪል 12, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በሱዳን የዳርፉር ግዛት የዳርፉርን አምስት ክፍላተ ሀገር በአንድ አስተዳደር ሥር አዋቅሮለማዋሃድ የታቀደ አነታራኪ ሕዝበ ውሳኔ በያዝነው ሣምንት ውስጥ እየተካሄደ ነው።