ኢትዮጵያዊት ሹኮ ገነሞ በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል አጠናቀቀች

Your browser doesn’t support HTML5

በትናንቱ የሮተርዳም ማራቶን ለተብርሃን ሃይሌ ገብረስላሴ ከኢትዮጵያ የሴቶቹን፣ የኬንያው ማሪዮስ ኪፕስረም የወንዶቹን አሸንፈዋል። በሮም ማራቶን አሸናፊዎቹ የሁለቱን አገሮች አትሌቶች ናቸው አሞስ ኪፕሩቶ በወንዶቹ፣ ራህማ ቱሳ በሴቶቹ ቀድመው ገብተዋል። በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያዊት ናት ሹኮ ገነሞ ትባላለች።