ተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ስርአት ብቻ ዲሞክራሲን ያጠናክራል ማለት አይቻልም ይላሉ አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

Your browser doesn’t support HTML5

በየምርጫ ክልሉ አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ፓርቲ ብቻ ፓርላማ የሚገባበት የኢትዮጵያ የአብላጫ ድምጽ ስርአት በተመጣጣኝ የውክልና ስርአት መተካት እንዳለበት አንዳንድ ተቃዋሚዎች ያምናሉ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ግን የአብለጫ ድምጽም ሆነ የተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ስርአቶች የየራሳቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎን እንዳልቸው አስረድተዋል።