አሜሪካ አል-ሻባብን እየደበደበች ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማሊያ ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ያለው ፅንፈኛ የሁከት ቡድን አል-ሻባብ እያደረሰ ያለው አደጋ እየበዛ መምጣቱ አሜሪካ በቡድኑ ይዞታዎች ላይ የምታካሂደውን የአየር ድብደባ እንድታጠናክርና እንድታሰፋ ያስገደዳት መሆኑን ዋሽንግተን እየተናገረች ነው።