ዊልያም ሩቶ በአይ ሲ ሲ የተሰጠው ብይን ከቀረበብኝ ክስ ነፃ መሆኔን የሚያረጋግጥ ነው ብለዋል
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት በኬንያ እ .አ. አ. በ 2007 - 2008 ዓ.ም. የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ በተቀሰቀሰው ሁከት ምክትል ፕሬዘዳንቱ ዊልያም ሩቶ እና የአንድ ያካባቢው ራዲዮ ጣቢያ ዲሬክተር፥ እጃቸው አለበት ተብሎ የቀረበባቸውን ክስ በዚህ ሣምንት ውድቅ አድርጓል።