የአይ ሲ ሲ ውሳኔ የቀጣዩን የኬኒያ ምርጫ አቅጣጫ ያመለክታል

Your browser doesn’t support HTML5

የአለም አቀፍ ውንጀል ፍርድ ቤት አይ ሲ ሲ (ICC) በኬንያ ምክትል ፕሬዚደንት እና በአንድ የሀገር ውስጥ ራዲዮ ጣቢያ ስራ አስኪያጅ እ.አ.አ. በ 2007 ዓመተ ምህረት ከተካሄደው ምርጫ ተከትሎ በተፈጸሙ ውንጀሉች ሚና ተጫውተዋል ተብለው የቀረቡባቸውን ክሶች ሰርዟል። ይህ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሀገሪቱ በሚቀጥለው ዓመት ምርጫዎች ላይ ከፍተኛ እንድምታ እንደሚኖረውም ተገልጿል።