የዑጋንዳ ተቃዋሚ መሪ ኪዛ በሲጄ እንደገና ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የዑጋንዳ ተቃዋሚ መሪ ኪዛ በሲጄ በዚህ ሳምንት ከእስር ተፈተዉ ነጻ መሆን ነበርባቸዉ ። ኪዛ በሲጄ ካለፈዉ የካቲት ወር አጋማሽ የዑጋንዳ ምርጫ ወዲህ በቤታቸዉ በቁም እስር ይገኛሉ። ሆኖም ትናንት ገና ከቤታቸዉ ወጣ ሲሉ እንደገና የፓሊስ ቁጥጥር ስር ዉለዋል።