የኬንያ አትሌቶች በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች የበላይነቱን ተቀዳጁ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ አትሌቶች በሣምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ተቀዳጅተዋል። የኢትዮጵያና ኤርትራ ሯጮች ባንዳንዶቹ በሁለተኝነት አጠናቀዋል።