የትላንቱ የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ ጋዜጣዊ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢህአዴግ መንግሥት ባአሁኑ ጊዜ ሕዝባዊ ተቃውሞን ለመጨፍለቅ የሚወስደው እርምጃ ከፋሽስቶች ጭካኔ አይተናነስም ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ከሷል። የኢህአዴግ እርምጃ ከማሰርም አልፎ እንደ ደርግ ዘመን የገደለውን አስከሬን በየቦታው እስከመጣል ደርሷል ብሏል። አገሪቱን ወደ ተሻለ አቅጣጫ ለመምራት ኢህአዴግ ከመድረክ እና ሌሎች ሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካላቸው ጋር ባስቸኳይ እንዲደራደርም ጠይቋል።