በዋሽንግተን የዓለም መሪዎች የተሳተፉበት ሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ አብቅቷል

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ በዋሺንግተን የዓለም መሪዎች በተሳተፉበት በሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ማብቂያ ላይ ንግግር አድርገዋል። የአለም ኑክሌር ጥበቃን ለማሻሻልም ዓለም ብዙ ስራ እንደሚጠበቅባት ጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ለተሰበሰቡት የዓለም አቀፍ መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል።