የጋና ማእከላዊ ባንክ ገዢ በፈቃዳቸዉ ስልጣን ለቀቁ

Your browser doesn’t support HTML5

በአገሪቱ ኢኮኖሚ መላሸቅ በሚሰነዘርባቸዉ ሂስ የጋና ማእከላዊ ባንክ ገዢ ዛሬ በገዛ ፈቃዳቸዉ ስልጣን ለቀቁ።