ድምጽ ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ $16 ሚልዮን የመንግሥት ገንዘብ እንዲመልሱ ህገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አዘዘ ማርች 31, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ብይኑ ዛሬ ሓሙስ ይፋ የሆነው፣ ባለሥልጣናት፣ ፕሬዚደንት ዙማን በሌላ በተጠረጠሩበት ወንጀል እየመረመሩ ፍንጭ ባገኙበት ወቅት ነው።