በኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ የሴቶችን ታሪክ ወር አከበረ

Your browser doesn’t support HTML5

የሴቶችን ታሪክ ወር በተለያዩ ስነሥርዓቶች ሲያከብር የቆየዉ በኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ ”የሷ ታሪክ” የተሰኘዉን የፊልም ዉድድር አሸናፊዎች በማሳወቅ ትላንት አጠናቅሯል። ዉድድሩ ከሴቶች መብት አንጻር በሕብረተሰቡ ዉስጥ አሉ ያሏዋቸዉን ጉዳዮች ለማጉላት እንዳስቻላቸዉ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል።