ጃፓን ለምግብ እርዳታና ሌሎች ለኢትዮጵያ የ30 ሚሊዮን እርዳታ ሰጠች
Your browser doesn’t support HTML5
የምግብ እስርዳታ የሚያስፈልጋቸዉ ዜጎችን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን በአስቸኩዋይ ካልደረሰ አስከፊ ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታዉቋል።
Your browser doesn’t support HTML5