የኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ ነገ በዋሺንግተን ዲሲ ይከፈታል።  ይህ የየኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ፥ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኑክሌር ግንባታ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች፥ እንደ እስላማዊ መንግሥት ባሉ ያሸባሪ ድርጅቶች እጅ እንዳይገቡ ማረጋገጥ በሚቻልበት መንገድ ላይ የሚወያይ ልዩ ስብሰባን ያካትታል።