“ፍራቻን ከሰው ትከሻ ላይ ያወረደ ስብሰባ ነበር” የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና የብሔራዊ አንድነት መንፈስን ለማጠናከር በሚያስችሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በቪዥን ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቭዥን(ኢሳት) አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሁለት ቀን ውይይት ተካሂዶ ነበር። ጽዮን ግርማ ስለውይይቱና ውይይቱን በተመለከተ የቪዥን ኢትዮጵያን ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻውን አነጋግራ ተከታዩን ዘግባለች፡፡