በየመኑ ውጊያ ሕጻናት ለእልቂት እየተዳረጉ ነው ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

Your browser doesn’t support HTML5

“ቁጥራቸው 10 ሺህ የሚጠጋ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆነ ሕጻናት ጨርሶ በተንኮታኮተው የአገሪቱ የጤና አገልግሎት ሳቢያ ሊታከሙ በሚችሉ በሽታዎች እንዳያልቁ ከፍተኛ ሥጋት አለኝ።” በየመን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሕጻናት መርጃ ፕሮግራም Unicef ተጠሪ Julien Harneis