ድምጽ በእሥር የሚገኙት የኦፌኮ መሪዎች የረሃብ አድማውን አቆሙ ማርች 28, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በተጨማሪም በሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎች ከኦሮምያ የተለያዩ ክፍሎች ተይዘው የት እንደደረሱ እንማይታወቅ የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር ገልፀዋል።