ድምጽ የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው ማርች 28, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ።