በሕገ-ወጥ መልኩ ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ የሚገቡ ኢትዮጵያዊያን እጣ ፋንታ -ሰፋ ያለ ቃለ-ምልልስ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ደቡባዊና ማእከላዊ አሜሪካን ሀገሮች በእግር፣ በመኪናና በጀልባ ተጉዘው የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያንን ታሪክ እናቀርባለን። በዚህ ተከታታይ ዘገባ ጉዟቸውንና አሁን ያሉበትን ሁኔታ እናስቃኛችኋለን።