ድምጽ ተመጣጣኝ የዉክልና ምርጫ ሥርዓት ዉይይት እንዲደረግ ይሁንታ አለ ተባለ ማርች 25, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኢዴፓን ጨምሮ ስምንት ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገር አቀፍ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ሰሞኑን ተወያይተዋል።