“አባቴን ጨምሮ የረሃብ አድማ ላይ መኾናቸውን ጥቆማ ደርሶናል” ቦንቱ በቀለ ገርባ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ከተሞች ከተነሳው ተቃውሞ ጋራ በተያያዘ ተጠርጥረው በእሥር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች እሥረኞች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ጥቆማ እንደደረሳት ልጃቸው ቦንቱ በቀለ ለሜሪካ ድምፅ ገልፃለች፡፡