ድምጽ ቋንቋችን ከየት ወዴት? ማርች 25, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 “የመገናኛ ብዙሃን ለቋንቋ እድገትም ሆነ መቀጨጭ አስተዋፆ አለው፡ ጋዜጠኛም ሆነ ፀሃፊ በቋንቋው ላይ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባዋል” ይላል እንግዳችን አቤል አዳሙ።