የሮክ ሙዚቀኞቻችን- ጃኖ ባንድ

Your browser doesn’t support HTML5

ከተመሰረተ ከአራት አመት ተኩል በላይ የሆነው የጃኖ ባንድ አራት ድምፃውያንና ስድስት የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች የያዘ ነው።