የብራስልሱ አሰቃቂ የቦምብ ጥቃትና ተከታዩ ጥያቄዎች

Your browser doesn’t support HTML5

“መሠረት ያለው የማንነት ስሜት አይሰማቸውም። ምክኒያቱም ከሞሮኮያውያን ወይም ቱኒዝያዊያን፤ ሱዳናውያን አለያምም ሌላ ወገን ከሆኑ ወላጆቻቸው የሚወለዱ ሁለተኛና ሦሥተኛ ትውልድ ሊሆኑ ስለሚችሉ፤ የወላጆቻቸውን አገር ማንነት አይላበሱም፤ ወይም ራሳቸውን የዚያ የተወለዱና ያደጉበት ተቀባይ አገር አካል አድርገው አይቆጥሩም። ስለሆነም፥ ሞሮኮዊነት ወይም ፈረንሳዊነት፤ ቱኒዝያዊነት አለያም ቤልጂያዊነት፤ ሱዳናዊነት ወይም ጣሊያናዊነት አይሰማቸውም።”