ድምጽ ሮሊንግ ስቶንስ (Rolling Stones) ማርች 23, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 እንግሊዛውያኑ ወጣት ሮሊንግ ስቶንስ (Rolling Stones) እ.አ.አ በ1960ዎቹ በሮክ ኤንድ ሮል (Rock & Roll) የሙዚቃ ስልት የተለየ አድማጭ ያገኙ ተወዳጅ ሙዚቀኞች ነበሩ።