ድምጽ በዓለም የውሃ ቀን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ድምጾች ማርች 22, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ዛሬ የዓለም የውሃ ቀን ነው። ከውሃ ጋር ለተዛመዱ ችግሮች ትኩረት በመስጠት ድሕነትና ረሃብን ለመቅረፍ የሚታለምበት ዓመታዊ መታሰቢያ።